Quantcast
Channel: Federal Supreme Court Cassation Bench
Viewing all 116 articles
Browse latest View live

ማመሳሰል/መለየት እና የህግ ትርጉም አስገዳጅነት

$
0
0
አዋጅ ቁ. 454/1997 በስር ፍ/ቤቶች ላይ ድርብ ግዴታዎችን ይጥላል፡፡ የመጀመሪያው አግባብነት ባላቸው ሁኔታዎች የሰበር ችሎትን የህግ ትርጉም መቀበልና ተግባራዊ ማድረግ ሲሆን የዚሁ ግዴታ ግልባጭ ገፅታ የሆነው ሁለተኛ ደግሞ አግባብነት በሌላቸው ሁኔታዎች ተፈጻሚ ከማድረግ መቆጠብ ናቸው፡፡ ለግዴታዎቹ ውጤታማነት ፈቃድ ብቻ ሳይሆን እውቀት ጭምር ይጠይቃል፡፡ ስለሆነም በየትኛውም እርከን የሚገኝ ፍርድ ቤት በበፊተኛው የማመሳሰል በኋለኛው የመለየት ክህሎት ሊኖረው … Continue reading ማመሳሰል/መለየት እና የህግ ትርጉም አስገዳጅነት

ተከሳሽን የሚጠቅም ቅጣት- የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም

$
0
0
በወንጀል የተከሰሰ ሰው አዲስ የወንጀል ህግ ከመውጣቱ በፊት በተፈፀመ ወንጀል ከተፈረደበት እና ሆኖም ግን ወንጀሉ በተፈፀመበት ጊዜ ስራ ላይ ከነበረው ወንጀል ህግ ይልቅ አዲሱ ህግ ለተከሳሹ ቅጣትን የሚያቀልለትና ተከሳሹን የሚጠቅም ሆኖ ከተገኘ ይሄው በአዲሱ ህግ ላይ ያለው ቅጣት የሚፈጸምበት ስለመሆኑ ከወንጀል ህጉ ቁ. 6 ድንጋጌ ይዘት የምንገነዘበው ጉዳይ ነው፡፡ ሰ/መ/ቁ. 95438 ቅጽ 6፣[1] ወ/ህ/ቁ. 6 የሰበር … Continue reading ተከሳሽን የሚጠቅም ቅጣት- የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም

የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የአጣሪ ዳኝነት (judicial review) ስልጣን

$
0
0
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰበር ስልጣን በቀጥታ ከህገ መንግስቱ ይመነጫል፡፡ ሆኖም የስልጣኑን ወሰን የሚያሰምረው የህገ መንግስቱ አንቀጽ 80/3/ ሀ የአማርኛውና እንግሊዝኛው ቅጂ ግልጽ መፋለስ ይታይበታል፡፡ በአማርኛው ንባብ የሰበር ችሎት መሰረታዊ ‘የህግ ስህተት ያለበትን ማናቸውንም የመጨረሻ ውሳኔ’ የማረም ስልጣን ይኖረዋል፡፡ (ሰረዝ የተጨመረ) የእንግሊዝኛው ቅጂ ደግሞ over any final court decision የሚል አገላላጽ በመጠቀም ስልጣኑን ፍርድ ቤት የመጨረሻ … Continue reading የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የአጣሪ ዳኝነት (judicial review) ስልጣን

ህጋዊነትና ካርታ ማምከን

$
0
0
ከጥቂት ዓመታት ወዲህ የባለቤትነት ማረጋገጫ የመስጠት ስልጣን ያላቸው አካላት ‘ካርታ ማምከን’ የሚሉት አዲስ ፈሊጥ አምጥተዋል፡፡ ፍርድ ቤቶችም ቃሉን በተውሶ እያዘወተሩት ወደ ህግ ቃል እየቀየሩት ነው፡፡ ይህ የማምከን እርምጃ እስከ 2005 ዓ.ም. ድረስ በተደጋገሚ ሲስተዋል የነበረ አሳዛኝ ክስተት ነው፡፡ ህገ መንግስታዊ ንብረት የማፍራት መብትን አደጋ ውስጥ የከተተው ‘ከመሬት ተነስቶ’ ካርታ የማምከን ተግባር በቅርብ ሆኖ የሚቆጣጠረው በመጥፋቱ የተነሳ … Continue reading ህጋዊነትና ካርታ ማምከን

በፍርድ የማይዳኙ ጉዳዮች

$
0
0
በፍርድ የማይዳኙ ጉዳዮችን (justiciability) በተመለከተ በፍርድ ቤቶች ዘንድ ያለው አረዳድ የፅንሰ ሀሳቡን ትክክለኛ ይዘት አያንጸባርቅም፡፡ በሰ/መ/ቁ. 51790 ቅጽ 12[1] በሰፈረው የሚከተለው ማብራሪያ መሰረት በፍርድ የማይዳኝ ጉዳይ ማለት ከፍርድ ቤት የዳኝነት ስልጣን ውጪ የሆነ ጉዳይ ማለት ነው፡፡ ማንኛውም ሰው በፍርድ ሊወሰን የሚገባውን ጉዳይ ለፍርድ ቤት ወይም ለሌላ በሕግ የዳኝነት ስልጣን ለተሰጠው አካል የማቅረብና ውሳኔ ወይም ፍርድ የማግኘት መብት … Continue reading በፍርድ የማይዳኙ ጉዳዮች

Selected Cassation decisions on Women

$
0
0
The Federal Supreme Court, in co-operation with Network of Ethiopian Women’s Association (NEWA) has published selected Cassation decisions related to women’s rights and women litigants. Click the link below to download the publication. cassation on women

‘ሁከት ይወገድልኝ’ –የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም

$
0
0
የአንድ ንብረት ባለይዞታ የሆነ ሰው ይዞታውን ለመንጠቅ ወይም በይዞታው ላይ ሁከት ለመፍጠር የሚፈፀምን ማንኛውንም ድርጊት እንዲቆም ወይም ንብረቱ እንዲመለስለት የሚያቀርበው የይዞታ ክስ በፍ/ሕ/ቁ. 1149/1/ መሰረት የሁከት ይወገድልኝ ክስ መቅረብ የሚችለው አቤቱታ አቅራቢው ለክርክሩ መነሻ በሆነው ነገር በቀጥታ ወይም በጠባቂ ይዞታ ሲኖረው ነው፡፡ እንዲሁም የይዞታ ክስ የሚቀርበው ለክርክሩ መነሻ የሆነውን ንብረት በወቅቱ ለመያዝ ምንም ዓይነት መብት … Continue reading ‘ሁከት ይወገድልኝ’ – የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም

ጥቂት ስለ ህጎች ተደራሽነት

$
0
0
ዳኞች በተሻረ ህግ ውሳኔ ሰጥተዋል የሚባለው የጭምጭምታ ወሬ ከተራ ሐሜት ወደ ቁንጽል እውነት የመሸጋገሩ ነገር ከተገቢ ጥርጣሬ በላይ ባይረጋገጥም በአዲስ አዋጅ መዘግየት ምክንያት ፈጣን ፍትህ ለመስጠት መቸገራቸው ግን ገሃድ የወጣ ሐቅ ነው፡፡ አልፎ አልፎ የሚያጋጥም ቢሆንም ክስተቱ የአገሪቱን የህግ ሥርዓትና የህግ የበላይነት ጥያቄ ውስጥ የሚያስገባ ጥቁር ነጥብ ነው፡፡ ከሁሉም በላይ አዲስ የወጣ ህግ እንዲደርሳቸው የሚገባው … Continue reading ጥቂት ስለ ህጎች ተደራሽነት

ወደ ስራ በመመለስ ፋንታ ካሳ ከፍሎ ማሰናበት፡ የሰበር ውሳኔዎች ዳሰሳ

$
0
0
ወደ ስራ በመመለስ ፋንታ ካሳ ከፍሎ ማሰናበት፡ የሰበር ውሳኔዎች ዳሰሳ 1.  መግቢያ በአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ 43(3) እንደተደነገገው ከህግ ውጭ የስራ ውሉ የተቋረጠበት ሰራተኛ ወደ ስራ የመመለስ ጥያቄ በግልጽ ቢያቀርብም ጉዳዩን የሚያየው የስራ ክርክሮችን የሚወስነው አካል ጥያቄውን ባለመቀበል ካሳ ተከፍሎት እንዲሰናበት ማዘዝ ይችላል፡፡ ይህም የሚሆነው ከስራ ግንኙነቱ ጠባይ የተነሳ የስራ ግንኙነቱ ቢቀጥል ከፍተኛ … Continue reading ወደ ስራ በመመለስ ፋንታ ካሳ ከፍሎ ማሰናበት፡ የሰበር ውሳኔዎች ዳሰሳ

ሰበር ውሳኔ የሰጠበት ህግ ‘ሲሻር’ የውሳኔው የአስገዳጅነት ውጤት

$
0
0
ሰበር ውሳኔ የሰጠበት ህግ ‘ሲሻር’ የውሳኔው የአስገዳጅነት ውጤት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰበር ችሎት ውሳኔ በስር ፍርድ ቤቶች ላይ የአስገዳጅነት ውጤት እንዲኖረው በህግ የተደነገገው በ1997 ዓ.ም. ሲሆን የሰበር ችሎት የዚህን አዋጅ መውጣት ተከትሎ በሰበር ስልጣኑ የሚሰጣቸው ውሳኔዎች በፌደራልና በክልል የስር ፍርድ ቤቶች ላይ የአስገዳጅነት ውጤት አግኝተዋል፡፡ ሆኖም በአዋጅ ቁ 454/1997 ላይ የድንጋጌ ለውጥ ሳይኖር የአንድ … Continue reading ሰበር ውሳኔ የሰጠበት ህግ ‘ሲሻር’ የውሳኔው የአስገዳጅነት ውጤት

The African Online Library: Translated Cassation Decisions

Federal Supreme Court Cassation Decisions Volume 16 Table of Contents

Federal Supreme Court Cassation Decisions Volume 16

$
0
0
The Federal Supreme Court has released Cassation decisions volume 16. Click the link below to download the file. DOWNLOAD

የችሎት ገጠመኞች እና ቀልዶች

$
0
0
የችሎት ገጠመኞች በለጬ በችሎት በአንድ የቀለብ ይቆረጥልኝ ክርክር ዳኛው የተጠሪን የገቢ መጠን ለማጣራት ስራውን ይጠይቁታል፡፡ “ስራህ ምንድነው?” እሱም “ጫት እሸጣለው፡፡ በለጬ ጫት እሸጣለው፡፡” ዳኛው የገቢውን መጠን በተመለከተ መረጃ ለማግኘት “አንድ እስር በለጬ ጫት በስንት ብር ይሸጣል?” ሲሉ ጥያቄ ያቀርቡለታል፡፡ እሱም መቼም ዳኛው የበለጬን የመሸጫ ዋጋ አያውቁም በሚል ግምት “40 ብር!” ብሎ ሲናገር ዳኛው የጥያቄውን እንደምታ … Continue reading የችሎት ገጠመኞች እና ቀልዶች

Cassation Decisions Volume 17 Table of Contents

$
0
0
The Federal Supreme Court has released  the table of contents of Cassation decisions volume 17. Click the link below to download the file. DOWNLOAD

የሰበር ችሎት የህግ ቃላት መፍቻ

$
0
0
የሰበር ችሎት የህግ ቃላት መፍቻ የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የሚሰጠው የህግ ትርጉም በየትኛውም ደረጃ ላይ በሚገኙ የክልል እና የፌደራል ፍ/ቤቶች የአስገዳጅነት ውጤት እንዲኖረው የፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅን እንደገና ለማሻሻል በወጣው አዋጅ ቁ. 454/1997 ከተደነገገበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት አስር ዓመታት ውስጥ ችሎቱ ካከናወናቸው አመርቂ ስራዎች መካከል ለህግ ቃላት ፍቺ ማበጀት አንዱና ዋነኛው ተደርጎ … Continue reading የሰበር ችሎት የህግ ቃላት መፍቻ

የህግ ትርጉም መለወጥ እና ተለውጧል ስለሚባልበት ሁኔታ

$
0
0
የህግ ትርጉም መለወጥ የህግ ትርጉም አስገዳጅነቱ ለስር ፍ/ቤቶች እንጂ ለራሱ ለችሎቱ አይደለም፡፡ ችሎቱ በሌላ ጊዜ በተመሳሳይ ጭብጥ የተለየ አቋም ሊይዝ ይችላል፡፡ የትርጉም መለወጥ በጠባቡ ካልተተገበረ በስር ፍርድ ቤቶች ዘንድ ሊኖረው የሚገባውን የተሰሚነትና የተቀባይነት ደረጃ በእጅጉ ያሳንሰዋል፡፡ መረሳት የሌለበት ነገር ወጥነት ለበታች ፍ/ቤቶች ብቻ ሳይሆን ለራሱ ለችሎቱም በእጅጉ ያስፈልገዋል፡፡ በአንድ ጭብጥ ላይ በየጊዜው የሚቀያየር የህግ ትርጉም … Continue reading የህግ ትርጉም መለወጥ እና ተለውጧል ስለሚባልበት ሁኔታ

የሰበር ችሎት የህግ ቃላት መፍቻ

$
0
0
የሰበር ችሎት የህግ ቃላት መፍቻ የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የሚሰጠው የህግ ትርጉም በየትኛውም ደረጃ ላይ በሚገኙ የክልል እና የፌደራል ፍ/ቤቶች የአስገዳጅነት ውጤት እንዲኖረው የፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅን እንደገና ለማሻሻል በወጣው አዋጅ ቁ. 454/1997 ከተደነገገበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት አስር ዓመታት ውስጥ ችሎቱ ካከናወናቸው አመርቂ ስራዎች መካከል ለህግ ቃላት ፍቺ ማበጀት አንዱና ዋነኛው ተደርጎ … Continue reading የሰበር ችሎት የህግ ቃላት መፍቻ

የህግ ትርጉም መለወጥ እና ተለውጧል ስለሚባልበት ሁኔታ

$
0
0
የህግ ትርጉም መለወጥ የህግ ትርጉም አስገዳጅነቱ ለስር ፍ/ቤቶች እንጂ ለራሱ ለችሎቱ አይደለም፡፡ ችሎቱ በሌላ ጊዜ በተመሳሳይ ጭብጥ የተለየ አቋም ሊይዝ ይችላል፡፡ የትርጉም መለወጥ በጠባቡ ካልተተገበረ በስር ፍርድ ቤቶች ዘንድ ሊኖረው የሚገባውን የተሰሚነትና የተቀባይነት ደረጃ በእጅጉ ያሳንሰዋል፡፡ መረሳት የሌለበት ነገር ወጥነት ለበታች ፍ/ቤቶች ብቻ ሳይሆን ለራሱ ለችሎቱም በእጅጉ ያስፈልገዋል፡፡ በአንድ ጭብጥ ላይ በየጊዜው የሚቀያየር የህግ ትርጉም … Continue reading የህግ ትርጉም መለወጥ እና ተለውጧል ስለሚባልበት ሁኔታ

ዳግም ዳኝነት—የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም

$
0
0
ዳግም ዳኝነት—የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም የመጨረሻ ውሳኔ ወይም ትዕዛዝ ከተሰጠ በኋላ ውሳኔው ወይም ትዕዛዙ ሐሰተኛ ማስረጃን መሰረት በማድረግ መሰጠቱ ሲረጋገጥ ጉዳዩ በድጋሚ /እንደገና/ የሚታይበት ስርዓት በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 6(2) ይግባኝ ሊቀርብበት የሚችል የመጨረሻ ውሳኔ ወይም ትዕዛዝ ከተሰጠ በኋላ ውሳኔው ወይም ትዕዛዙ የተሰጠው በሃሰት ተዘጋጅቶ የቀረበ ሰነድን፣ ሃሰተኛ የምስክርነት ቃልን፣ ወይም መደለያን ወይም ወንጀል ጠቅሶ የሆነ ተግባርን መሰረት አድርጎ … Continue reading ዳግም ዳኝነት—የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም
Viewing all 116 articles
Browse latest View live