የሰበር ችሎት የህግ ቃላት መፍቻ
የሰበር ችሎት የህግ ቃላት መፍቻ የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የሚሰጠው የህግ ትርጉም በየትኛውም ደረጃ ላይ በሚገኙ የክልል እና የፌደራል ፍ/ቤቶች የአስገዳጅነት ውጤት እንዲኖረው የፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅን እንደገና ለማሻሻል በወጣው አዋጅ ቁ. 454/1997 ከተደነገገበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት አስር...
View Articleማጣቀሻዎች እና ህግ አተረጓጎም
ማጣቀሻዎች እና ህግ አተረጓጎም በህግ የተደነገጉ ወይም በልማድ የዳበሩ የህግ አተረጓጎም ስልቶችን በመጠቀም አግባብነት ያለውን የህግ ትርጉም ማበጀት አስቸጋሪ በሚሆንባቸው ሁኔታዎች ከተጻፈው ህግ ወጣ ብሎ አግባብነት ያላቸውን ምንጮች መዳሰስ ጥሩ አማራጭ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡ በተለያዩ አገራት የሚገኙ ፍርድ ቤቶች ውጫዊ...
View Articleየህግ ትርጉም መለወጥ እና ተለውጧል ስለሚባልበት ሁኔታ
የህግ ትርጉም መለወጥ የህግ ትርጉም አስገዳጅነቱ ለስር ፍ/ቤቶች እንጂ ለራሱ ለችሎቱ አይደለም፡፡ ችሎቱ በሌላ ጊዜ በተመሳሳይ ጭብጥ የተለየ አቋም ሊይዝ ይችላል፡፡ የትርጉም መለወጥ በጠባቡ ካልተተገበረ በስር ፍርድ ቤቶች ዘንድ ሊኖረው የሚገባውን የተሰሚነትና የተቀባይነት ደረጃ በእጅጉ ያሳንሰዋል፡፡ መረሳት የሌለበት...
View Articleበአሉታ ማመዛዘን -ክፍል 1
ያልተከለከለ ሁሉ የተፈቀደ ነው? ያልተፈቀደ ሁሉ የተከለከለ ነው? ጀማሪ የህግ ተማሪዎች እንዲሁም በህግ ሙያ ያልተሰማሩ ሰዎች በእነዚህ ጥያቄዎች ላይ የጦፈ ክርክር ሲገጥሙ ማየት የተለመደ ነው፡፡ አንዳንድ ጊዜ በህግ ዘርፍ ተመርቀው የበቁ፣ የነቁ ባለሞያዎች ሳይቀር እይታቸው በጥያቄዎቹ ተጽዕኖ ስር ሲወድቅ...
View Articleተቃርኖ ንባብ
እጅግ በርካታ በሆኑ የሰበር ውሳኔዎች የህግ ትርጉም ለማበጀት ተመራጭ ሆኖ የተወሰደው የአተረጓጎም ስልት ሁለት እና ከዚያ በላይ ድንጋጌዎችን በማነጻጸር ቅራኔያቸውን መፍታት ነው፡፡ ይህ የህግ አተረጓጎም ዘዴ ልዩ ሕግ ከአጠቃላይ ሕግ ቅድሚያ ይሰጠዋል (The special prevails over the general)...
View Articleየትምህርት ውሎችና የሠራተኛው የማገልገል ግዴታ
ይህ ጽሑፍ የተወሰደው ‘አሠሪና ሠራተኛ ህግ’ ከሚለው በህትመት ላይ ከሚገኝ መጽሐፌ ሲሆን የእንግሊዝኛውን ቅጂ ‘The Duty to serve: Cassation Bench on the legal effects of employer-sponsered Tuition Assistance’ በሚል ርዕስ በዚሁ ብሎግ ላይ ታገኙታላችሁ፡፡...
View Articleስለ ውክልና- የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም
ውክልና ተወካይ የሆነ ሰው ወካዩ ለሆነው ሌላ ሰው እንደራሴ ሆኖ አንድ ወይም ብዙ ህጋዊ ስራዎች በወካዩ ስም ለማከናወን የሚገባበት ውል አንድ ተወካይ የውክልና ስራ በሚፈጽምበት ጊዜ የወካዩን ህጋዊ ሁኔታዎችን የመለወጥ ስልጣን ተሰጥቶታል፡፡ ይህም በመሆኑ ተወካዩ ለወካዩ ፍጹም ታማኝ የመሆን እና የወካዩን ጥቅም ሙሉ...
View Articleየሰበር ውሳኔዎች ግጭት
የሰበር ውሳኔዎች ግጭት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከአምስት ያላነሱ ዳኞች በተሰየሙበት የሰበር ችሎት የሚሰጥ የህግ ትርጉም ለበታች የክልልና የፌደራል ፍርድ ቤቶች አስገዳጅነት እንዲኖረው አስገዳጅ ህግ ከወጣ (አዋጅ ቁጥር 454/1997) ከአስር ዓመት ዓመት በላይ አልፎታል፡፡ በእነዚህ ሁሉ ዓመታት ውስጥ ህጉና...
View Articleየመቃወም አቤቱታ—የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም
የመቃወም አቤቱታ —የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም 1. ፍርድ መቃወም ተካፋይ ባልሆነበት ክርክር የተሰጠው ውሳኔ መብቴን ይነካል በማለት አስቀድሞ ለአንድ ወገን የተሰጠውን ውሳኔ ለማሰረዝ በመቃወም አመልካች የሚቀርብ አቤቱታ የመቃወም አቤቱታ ሲቀርብ ክርክሩ የሚካሄደው በመቃወም አመልካች እና አስቀድሞ በተሰጠው ውሳኔ...
View Articleዳግም ዳኝነት—የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም
ዳግም ዳኝነት—የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም የመጨረሻ ውሳኔ ወይም ትዕዛዝ ከተሰጠ በኋላ ውሳኔው ወይም ትዕዛዙ ሐሰተኛ ማስረጃን መሰረት በማድረግ መሰጠቱ ሲረጋገጥ ጉዳዩ በድጋሚ /እንደገና/ የሚታይበት ስርዓት በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 6(2) ይግባኝ ሊቀርብበት የሚችል የመጨረሻ ውሳኔ ወይም ትዕዛዝ ከተሰጠ በኋላ ውሳኔው ወይም...
View Articleማመሳሰል/መለየት እና የህግ ትርጉም አስገዳጅነት
አዋጅ ቁ. 454/1997 በስር ፍ/ቤቶች ላይ ድርብ ግዴታዎችን ይጥላል፡፡ የመጀመሪያው አግባብነት ባላቸው ሁኔታዎች የሰበር ችሎትን የህግ ትርጉም መቀበልና ተግባራዊ ማድረግ ሲሆን የዚሁ ግዴታ ግልባጭ ገፅታ የሆነው ሁለተኛ ደግሞ አግባብነት በሌላቸው ሁኔታዎች ተፈጻሚ ከማድረግ መቆጠብ ናቸው፡፡ ለግዴታዎቹ ውጤታማነት...
View Articleተከሳሽን የሚጠቅም ቅጣት- የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም
በወንጀል የተከሰሰ ሰው አዲስ የወንጀል ህግ ከመውጣቱ በፊት በተፈፀመ ወንጀል ከተፈረደበት እና ሆኖም ግን ወንጀሉ በተፈፀመበት ጊዜ ስራ ላይ ከነበረው ወንጀል ህግ ይልቅ አዲሱ ህግ ለተከሳሹ ቅጣትን የሚያቀልለትና ተከሳሹን የሚጠቅም ሆኖ ከተገኘ ይሄው በአዲሱ ህግ ላይ ያለው ቅጣት የሚፈጸምበት ስለመሆኑ ከወንጀል ህጉ...
View Articleየፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የአጣሪ ዳኝነት (judicial review) ስልጣን
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰበር ስልጣን በቀጥታ ከህገ መንግስቱ ይመነጫል፡፡ ሆኖም የስልጣኑን ወሰን የሚያሰምረው የህገ መንግስቱ አንቀጽ 80/3/ ሀ የአማርኛውና እንግሊዝኛው ቅጂ ግልጽ መፋለስ ይታይበታል፡፡ በአማርኛው ንባብ የሰበር ችሎት መሰረታዊ ‘የህግ ስህተት ያለበትን ማናቸውንም የመጨረሻ ውሳኔ’ የማረም...
View Articleህጋዊነትና ካርታ ማምከን
ከጥቂት ዓመታት ወዲህ የባለቤትነት ማረጋገጫ የመስጠት ስልጣን ያላቸው አካላት ‘ካርታ ማምከን’ የሚሉት አዲስ ፈሊጥ አምጥተዋል፡፡ ፍርድ ቤቶችም ቃሉን በተውሶ እያዘወተሩት ወደ ህግ ቃል እየቀየሩት ነው፡፡ ይህ የማምከን እርምጃ እስከ 2005 ዓ.ም. ድረስ በተደጋገሚ ሲስተዋል የነበረ አሳዛኝ ክስተት ነው፡፡ ህገ...
View Articleበፍርድ የማይዳኙ ጉዳዮች
በፍርድ የማይዳኙ ጉዳዮችን (justiciability) በተመለከተ በፍርድ ቤቶች ዘንድ ያለው አረዳድ የፅንሰ ሀሳቡን ትክክለኛ ይዘት አያንጸባርቅም፡፡ በሰ/መ/ቁ. 51790 ቅጽ 12[1] በሰፈረው የሚከተለው ማብራሪያ መሰረት በፍርድ የማይዳኝ ጉዳይ ማለት ከፍርድ ቤት የዳኝነት ስልጣን ውጪ የሆነ ጉዳይ […] The...
View ArticleSelected Cassation decisions on Women
The Federal Supreme Court, in co-operation with Network of Ethiopian Women’s Association (NEWA) has published selected Cassation decisions related to women’s rights and women litigants. Click the link...
View Article‘ሁከት ይወገድልኝ’ –የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም
የአንድ ንብረት ባለይዞታ የሆነ ሰው ይዞታውን ለመንጠቅ ወይም በይዞታው ላይ ሁከት ለመፍጠር የሚፈፀምን ማንኛውንም ድርጊት እንዲቆም ወይም ንብረቱ እንዲመለስለት የሚያቀርበው የይዞታ ክስ በፍ/ሕ/ቁ. 1149/1/ መሰረት የሁከት ይወገድልኝ ክስ መቅረብ የሚችለው አቤቱታ አቅራቢው […] The post ‘ሁከት ይወገድልኝ’...
View Articleየሰበር ውሳኔዎች ግጭት
የሰበር ውሳኔዎች ግጭት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከአምስት ያላነሱ ዳኞች በተሰየሙበት የሰበር ችሎት የሚሰጥ የህግ ትርጉም ለበታች የክልልና የፌደራል ፍርድ ቤቶች አስገዳጅነት እንዲኖረው አስገዳጅ ህግ ከወጣ (አዋጅ ቁጥር 454/1997) ከአስር ዓመት ዓመት በላይ አልፎታል፡፡ በእነዚህ ሁሉ ዓመታት ውስጥ ህጉና...
View Articleየመቃወም አቤቱታ—የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም
የመቃወም አቤቱታ —የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም 1. ፍርድ መቃወም ተካፋይ ባልሆነበት ክርክር የተሰጠው ውሳኔ መብቴን ይነካል በማለት አስቀድሞ ለአንድ ወገን የተሰጠውን ውሳኔ ለማሰረዝ በመቃወም አመልካች የሚቀርብ አቤቱታ የመቃወም አቤቱታ ሲቀርብ ክርክሩ የሚካሄደው በመቃወም አመልካች እና አስቀድሞ በተሰጠው ውሳኔ...
View Articleዳግም ዳኝነት—የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም
ዳግም ዳኝነት—የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም የመጨረሻ ውሳኔ ወይም ትዕዛዝ ከተሰጠ በኋላ ውሳኔው ወይም ትዕዛዙ ሐሰተኛ ማስረጃን መሰረት በማድረግ መሰጠቱ ሲረጋገጥ ጉዳዩ በድጋሚ /እንደገና/ የሚታይበት ስርዓት በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 6(2) ይግባኝ ሊቀርብበት የሚችል የመጨረሻ ውሳኔ ወይም ትዕዛዝ ከተሰጠ በኋላ ውሳኔው ወይም...
View Article